1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኅጻናት መጽሐፍት በውጭ ሀገር በሁለት ባህል ለሚያድጉ ልጆች፣

ማክሰኞ፣ ሐምሌ 14 2001

በውጭ ሀገር ተወልደው የሚያድጉ ልጆች የወላጆቻቸውን ቋንቋና ባህል እንዳይረሱ፣ ማንበብ እንዲማሩ የሚሹ ወላጆች ጥቂቶች አይደሉም።

https://p.dw.com/p/Iuhh
መጻህፍትምስል picture alliance/dpa

ከዚህ አልፈው ከዕድሜ ጋር የሚመጣጠን ተረትና ትምህርት አዘል፣ እንዲሁም ሥነ-ምግባርን የሚመለከት፣ ለልጆች ጠቀሜታ ያላቸው መጽሐፍት የሚደርሱም አሉ። ሐና ደምሴ የሚከተለውን ዘገባ ልካልናለች።

ተክሌ የኋላ

ሒሩት መለሰ