1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቸርኖቢል አቶም ኃይል ማመንጫ ጣቢያ አደጋ

ረቡዕ፣ ሚያዝያ 19 2003

ከ 25 ዓመት በፊት፤ በዩክሬይን ፤ ቸርኖቢል ላይ የደረሰው የአቶም ኃይል ማመንጫ አውታር ፍንዳታ፣ በዓለም ዙሪያ በልዩ ሁኔታ ታስቦአል።

https://p.dw.com/p/RKQ8
ምስል AP

ከ 25 ዓመት በፊት በአውሮፓ የደረሰውን ያን መሰል አደጋና በቅርቡም በፉኩሺማ ፤ ጃፓን ያጋጠመውን ተመሳሳይ አደጋ የታዘበው የጀርመን ህዝብ በአቶም ኃይል ጉዳይ ላይ በሰፊው ሲወያይ መቆየቱ የታወቀ ነው። ለችግሩ አማራጭ መፍትኄ ለመሻት የቱን ያህል ጥረት ይደረጋል? ተክሌ የኋላ የበርሊኑን ዘጋቢአችንን ይልማ ኃ/ሚካኤልን አነጋግሯል።

ይልማ ኃ/ሚካኤል

ተክሌ የኋላ