የትግራይ ክልል ምክር ቤት ውሳኔ በምሁራን እይታ
ረቡዕ፣ ጥር 22 2011ማስታወቂያ
የትግራይ ክልል ምክርቤት በቅርቡ በኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተመክሮበት በአብላጫ ድምጽ የፀደቀውን የአስተዳደር ወሰኖችና የማንነት ጉደዮች ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅን ባለፈው ሳምንት ውድቅ ማድረጉ ማነጋገሩ ቀጥሏል። DW በጉዳዩ ላይ ያነጋገራቸው ምሁራን አዋጁን መቃወም ህገመንግስታዊ መብት ቢሆንም የፌደራል መንግስት ተወካዮች ምክር ቤት ያወጣውን አዋጅ የአንድ ክልል ምክር ቤት ውድቅ ማድረግ አይችልም ፤ቅሬታው ጉዳዩ ለሚመለከተው የፌደሬሽን ምክር ቤት መቅረብ ነው ያለበት ሲሉ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። የባህርዳሩ ወኪላችን አለምነው መኮንን ዝርዝር ዘገባ አለው።
አለምነው መኮንን
ኂሩት መለሰ
አዜብ ታደሰ