1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የትራምፕ ንግግር

ረቡዕ፣ ጥር 29 2011

የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ስለሀገሪቱ አጠቃላይ ይዘት የተወካዮች ምክር ቤት ጥምር ጉባኤ ላይ ትናንት ምሽት ንግግር አሰምተዋል።

https://p.dw.com/p/3CrkU
USA Donald Trump Rede an die Nation in Washington
ምስል Reuters/J. Young

MMT_Ber. [DC -Trump state of the union speech] - MP3-Stereo

የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ስለሀገሪቱ አጠቃላይ ይዘት የተወካዮች ምክር ቤት ጥምር ጉባኤ ላይ ትናንት ምሽት ንግግር አሰምተዋል። ፕሬዚደንቱ ሕገወጥ ስደተኞችን እንደሚቃወሙ ተናግረው፤ ሕጋዊ ስደተኞች ግን ከምን ጊዜውም በዝተው ቢመጡ ፍላጎታቸው መኾኑን ተናግረዋል።  
መክብብ ሸዋ
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ኂሩት መለሰ