1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሻኪሶ ከተማ ነዋሪዎች አስተያየት

ሐሙስ፣ ግንቦት 2 2010

የማዕድን የነዳጅ እና ተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስቴር የለገ ደምቢ የሚድሮክ የወርቅ ማውጣት ሥራ ማገዱ ደምከመፋሰሱ በፊት መሆን ነበረበት ሲሉ የሻኪሶ ከተማ ነዋሪዎች ቅሬታቸውን ገለጹ።

https://p.dw.com/p/2xV7k
Deutschland Goldbarren in Berlin
ምስል picture-alliance/dpa/A. Heinl

«ዉሳኔው የዘገየ ነው»

መንግሥት በፋብሪካው ብክለት ለሞቱ እና ጉዳት ለደረሰባቸው ካሣ ካልከፈለ ዘላቂ መፍትሄ እንደማይመጣም ነዋሪዎቹ አስጠንቅቀዋል። ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ከአዲስ አበባ ተጨማሪ ዘገባ አለው።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ኂሩት መለሰ