1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የተወካዮች ምክር ቤት ዉይይት

ማክሰኞ፣ መጋቢት 4 2004

ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ የአገሪቱን የመገናኛና መጓጓዣ የሰባት ወራት የሥራ ሂደትና አፈፃፀም ዘገባ ቀረበ። በዘገባዉ ለመስራትና ለማደስ ከታቀደዉ ከ10ሺ ኪሎሜትር በላይ መንገድ መሠራቱ ሲገለፅ እቅዱን ለማሳካት ጥረቱም መቀጠሉ ተገልጿል።

https://p.dw.com/p/14K45
ምስል DW

ምክር ቤቱ ከግማሽ ዓመት የወር እረፍት በኋላ ባካሄደዉ 18ኛ መደበኛ ስብሰባዉ በኢትዮጵያ የሚታዩ የመጓጓዣ ችግሮችን በማንሳትም ተወያይቷል።

ታደሰ እንግዳዉ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ