1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የተቃውሞ ሰልፍ እና አስተያየት

ሰኞ፣ ግንቦት 26 2005

ሰማያዊ ፓርቲ ትናንት በአዲስ አበባ ሰላማዊ የተቃውሞ ሰልፍ አካሂዶዋል። ስለዚሁ ከ 1997 ዓም ወዲህ ትናንት ለመጀመሪያ ጊዜ ስለተካሄደው ሰላማዊ ሰልፍ የአዲስ አበባ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር የሕዝብ፣ የአዘጋጂዎቹን እና የመንግሥት ተጠሪን አስተያየት አሰባስቦዋል።

https://p.dw.com/p/18j95
ምስል DW/Y. G.Egziabher

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ