የተቃዋሚ ፖለቲከኞች አስተያየት ስለሰሞኑ ግድያ
ማክሰኞ፣ ሰኔ 18 2011ማስታወቂያ
ከተቃዋሚ ፖለቲከኞቹ ገሚሶቹ መንግስት ጉዳዩን በጥንቃቄ እንዲይዘዉ ሲመክሩ፣ የተቀሩት ሕዝቡን ለማረጋጋት እንደሚጥሩ አስታዉቀዋል። የሰሞኑ ቀዉስ አዲስ ተጀመረዉን የዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ ሒደትን እንደማይቀለብሰዉ የአብዛኞቹ ፖለቲከኞች እምነት ነዉ። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዝርዝሩን ልኮልናል።
ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ሸዋዬ ለገሠ
ነጋሽ መሐመድ