1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የተቃዋሚ ፓርቲዎች አስተያየት 

ዓርብ፣ ሚያዝያ 5 2010

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ትናንት ከተቃዋሚ ፓርቲ ከሲቪክ ማህበራት እና ከሃይማኖት መሪዎች እንዲሁም  ከታዋቂ ሰዎች ጋር በተካሄደው የትውውቅ መርሃ ግብር ባሰሙት ንግግር የተለየ መልዕክት እንዳላስተላለፉ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች አስታወቁ።

https://p.dw.com/p/2w10g
Abiy Ahmed Ali Ministerpräsident Äthiopien
ምስል Office of the Prime Minister-Ethiopia

«የተለመደው የኢህአዴግ ጥሪ ነበር» ተቃዋሚዎች

ዶቼቬለ ያነጋገራቸው ተቃዋሚዎች እንዳሉት ዶክተር አብይ በንግግራቸው ለተቃዋሚዎች የተለመደውን የኢህአዴግ ጥሪ ነው ያቀረቡት። የአዲስ አበባው ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ብሔራዊ ቤተ መንግሥት በተካሄደው በዚሁ ስነ ስርዓት ላይ ከተገኙት መካከል የመድረክ ፣የሰማያዊ እና የአንድነት ፓርቲ ሃላፊዎችን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሯል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

አዜብ ታደሰ

ሂሩት መለሰ