1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ህብረት መፍጠር

ሐሙስ፣ ጳጉሜን 2 2009

12 የተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች አንድ የጋራ ህብረት የያቋቋሙበትን ስምምነት ዛሬ ተፈራረሙ።  ፓርቲዎቹ ከስምምነቱ ፍረማ በኋላ በአዲስ አበባ በመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት፣ መኢአድ ጽህፈት ቤት መግለጫ ሰጥተዋል።

https://p.dw.com/p/2jXCE
Äthiopien Pareti Koalition PK
ምስል DW/G. Tedla

በድርድሩ ተጠናክሮ ለመቅረብ ህብረት ያስፈልጋል።

በዚሁ መግለጫ እንዳስታወቁት፣ አሁን የፈጠሩት ህብረት ከገዢው ኢህአዴግ ጋር በጀመሩት ድርድር ላይ ተጠናክረው መቅረብ ያስችላቸዋል። ይኸው ህብረት ግን አገልግሎት የሚሰጠው ድርድሩ እስኪያበቃ ድረስ ብቻ መሆኑን ከተፈራራሚዎቹ አንዱ አመልክተዋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ