1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የተቃዋሚዎች አቤቱታና የፍርድ ቤት ዉሳኔ

ቅዳሜ፣ ሰኔ 12 2002

የኢትዮጽያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በኢትዮጽያ ፊደራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ እና በመላዉ ኢትዮጽያ አንድነት ድርጅት መኢአድ ...

https://p.dw.com/p/Nww1
የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዉሳኔምስል DW

ግንቦት 15 2002 አ.ም የተካሄደዉ ምርጫ እንዲደገም የቀረበዉን የክስ አቤቱታ መርምሮ በሰጠዉ ብይን ዉድቅ አድርጓል ። ይግባኝ ባይ የተቃዋሚ ፓርቲ ተወካዮች በበኩላቸዉ ዉሳኔዉን አሳዛኝ ብለዉታል። ዝርሩን የአዲስ አባባዉ ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ

ታደሰ እንግዳዉ፣ አዜብ ታደሰ
ሂሩት መለሰ