1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የተመ የምግብ እና የእርሻ ድርጅት ጉባዔ በሮም

ሰኞ፣ ኅዳር 7 2002

የተመ የምግብ እና የእርሻ ድርጅት ፋኦ ዛሬ ዋና ጽህፈት ቤቱ በሚገኝበት በሮም ኢጣልያ የሶስት ቀናት ዓቢይ ጉባኤ ጀመረ።

https://p.dw.com/p/KYFr
የፋዖ ዋና ጸሀፊ ዣክ ዲዩፍምስል AP

ወደ ስድሳ የሚጠጉ ርዕሳነ ብሄርና መራህያነ መንግስት የተሳተፉበት ይኸው ፋኦ የጠራው ዓቢይ ጉባዔ በዓለም በረሀብ የሚሰቃየው ሰው ቁጥር ወደ አንድ ሚልያርድ ከፍ ያለበትን ሁኔታ መንስዔ በማድረግ ፡ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚቻልበትን ዘዴ ማስገኘት በሚቻልበት ጉዳይ ላይ ይመክራል።

ተኽለእዝጊ ገብረየሱስ/አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ