የተ.መ.ድ የጸጥታዉ ምክር ቤት እና ሶማልያ12 መስከረም 2003ረቡዕ፣ መስከረም 12 2003የተ.መ.ድ የጸጥታዉ ምክር ቤት በሶማልያ ጉዳይ ላይ ድጋፍ ከመስጠት እና የመፍትሄ ሃሳብን ከመጠቆም ባለፈ ጫና ማሳደር እንደማይችል ገለፀ።https://p.dw.com/p/PJYsምስል APማስታወቂያድርጅቱ በሶማልያ ለተሰማራዉ የአፍሪቃ ልዑክ ተጨማሪ ድጋፍ እንዲደረግ እየጠየቀ ሲሆን የችግሩ መፍትሄ ያለዉ የጉዳዪ ባለቤት በሆኑት በሶማልያዉያን ዘንድ መሆኑን ጠቁሞአል። አበበ ፈለቀ፣ አዜብ ታደሰ ሂሩት መለሰ