1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የተመድ እና የወጣቶች ይዞታ

ሐሙስ፣ ሐምሌ 9 2007

አዲስ አበባ ዉስጥ የተሠየመዉ ዓለም አቀፍ የልማትና የገንዘብ ጉባኤ ዛሬም ለሰወስተኛ ቀን በተለያዩ ርዕሶች ላይ በተለያዩ አዳራሾች ሲነጋገር ነዉ የዋለዉ።

https://p.dw.com/p/1Fz4U
ምስል picture-alliance/dpa

[No title]

የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ በቡድን በቡድን ከሚደረገዉ ዉይይት ስለ አዳጊ ወጣቶች የተደረገዉን ዉይይት ነበር የተከታተለዉ። ከስብሰባዉ አዘጋጆች የሁለቱን ድርጅቶች ተወካዮች አነጋግሮ የሚከተለዉን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ