[No title]
በዚሁ በረመዳን ወር በቱርክ፤ ባንግላዴሽ እና ኢራቅ በተፈጸሙ ጥቃቶች በርካታ ሰዎች ተገድለዋል። በሳዑዲ አረቢያው በአንድ ቀን ሶስት ጥቃቶች ቢፈጸሙም የተገደሉት ሰዎች አራት ናቸው። እስካሁን በሳዑዲ አረቢያ ለተፈጸሙት ጥቃቶች ኃላፊነቱን የወሰደ አካል የለም። በዚሁ ጉዳይ ላይ ስቱዲዮ ከመግባቴ በፊት ሳዑዲ አረቢያ የሚገኘውን የዶይቼ ቬለ ወኪል በስልክ አነጋግረነዋል።
ስለሺ ሽብሩን
እሸቴ በቀለ
ኂሩት መለሠ