1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የብሪታኒያው የሌበር ፓርቲ ሽንፈት

ሐሙስ፣ ሚያዝያ 30 2000

በብሪታኒያ በተካሄደው የቀበሌና የማዘጋጃ ቤት እንዲሁም የለንደን ከንቲባ ምርጫ የሌበር ፓርቲ ከፍተኛ ሽንፈት መከናነቡ የፓርቲውን አባላት ያስደነገጠ አመራሩንም ያናወጠ ያለፈው ሳምንት አብይ የመገናኛ ብዙሀን ትኩረት ነበር ።

https://p.dw.com/p/E0bZ
ጠቅላይ ሚኒስትር ጎርደን ብራውን
ጠቅላይ ሚኒስትር ጎርደን ብራውንምስል AP