1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የብሄር ብሄረሰቦች ቀን በኢትዮጵያ

ማክሰኞ፣ ኅዳር 30 2001

የሁለት ሺህ አንድ ዓ.ም የኢትዮጵያ የብሄር ብሄረሰቦች ቀን ዛሬ በመዲናዋ በአዲስ አበባ ተከብሯል ።

https://p.dw.com/p/GCa7
የሙርሲ ብሄረሰብምስል DPA

በኦሮምያ ክልል አስተናጋጅነት በተከበረው በዚሁ በዓል ላይም ከሰባት ስድስት በላይ የሚሆኑ የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች ተወካዮች ተገኝተዋል ።

በስፍራው የተገኘው የአዲሰ አበባው ዘጋቢያችን ታደሰ ዕንግዳው ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሯል