1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የብሄራዊ ዉይይት ፋይዳ

ሰኞ፣ መስከረም 21 2005

ኢትዮጵያ ዉስጥ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ላለፉት ረዘም ያሉ ዓመታት በተለያዩ ጊዜያት ለብሄራዊ ዉይይትና እርቀ ሰላም ጥሪ ሲያቀርቡ ተደምጠዋል።

https://p.dw.com/p/16IEg




ከጠ/ሚ መለስ ዜናዊ ህልፈተ ህይወት ማግስትም ይህኑ ጥሪ በሀገር ዉስጥም ሆነ በዉጭ የሚንቀሳቀሱ የፓለቲካ ኃይሎች ዳግም አንሰተዉታል። ገዢዉ ፓርቲ በአንፃሩ ለዚህ ጥሪ የሰጠዉ አዎንታዊ ምላሽ

አለመኖሩ ነዉ የሚታየዉ። ዶቼ ቬለ የብሄራዊ ዉይይትን ፋይዳ አስመልክቶ ዉይይት አካሂዷል።

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ