1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የብሄራዊ ዉትድርና ጊዜዉ መራዘሙ

ሐሙስ፣ ሰኔ 25 2001

የኤርትራ መንግስት ወጣቶች የሚሳተፉበት የብሄራዊ ዉትድርና አገልግሎት የቆይታ ጊዜዉ እንዲራዘም ማድረጉ ድንበሩ ገና ባለመካለሉና ትንኮሳም ሊያጋጥም ይችላል ከሚል ሥጋት የመነጨ መሆኑን የአገሪቱ የዉጩ ጉዳይ ቃል አቀባይ በተለይ ለዶቼ ቬለ ገልፀዋል።

https://p.dw.com/p/Ifno
የአስመራ ጎዳናምስል picture-alliance/ dpa

አያይዘዉም የኤርትራ መንግስት በህገ ወጥ መንገድ ወደዉጪ አገር ለኮበለሉ ኤርትራዉያን ሁሉ ስለደህንነታቸዉ እንደሚያስብና እንደሚቆረቆርም አብራርተዋል።

ጎይቶም ቢሆን/ሸዋዬ ለገሠ/

ተክሌ የኋላ