1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቤንች ማጂ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት ሮሮና የምርጫ ቦርድ መልስ

ዓርብ፣ ጥቅምት 29 2006

ባለፈው መስከረም ተፈጠረ በተባለ ግጭት ከቤንች ማጂ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ድርጅት አባላት ውጭ ሌሎች 55 ሰዎች መታሰራቸውንም ድርጅቱ ለዶቼቬለ አስታውቋል ።

https://p.dw.com/p/1AE83
ምስል Peter Zimmermann

የቤንች ማጂዞን ዴሞክራሲያዊ ድርጅት ፣ የድርጅቱን ሊቀመንበር ጨምሮ ሌሎች የአመራር አባላትም በመታሰራቸው የፖለቲካ ሥራዎቹ መደናቀፋቸውን አስታወቀ ። ባለፈው መስከረም ተፈጠረ በተባለ ግጭት ከፓርቲው አባላት ውጭ ሌሎች 55 ሰዎች መታሰራቸውንም ድርጅቱ ለዶቼቬለ አስታውቋል ። ጉዳዩን ቦታው ድረስ በመሄድ ማጣራቱን የገለፀው የደቡብ ክልል የምርጫ ቦርድ በበኩሉ ሰዎቹ በፖለቲካ ምክንያት ሳይሆን በወንጀል ተጠርጥረው መታሰራቸውን አረጋግጫለሁ ብሏል ።

ዮሐንስ ገብረ እግዚዘብሔር

ሂሩት መለሰ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ