1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቤኔዲግት 16ኛ ጉብኝት የካቶሊክ፦ ሙስሊምና አይሁድ ግንኙነት

ሰኞ፣ ግንቦት 3 2001

ፀሎት፥ ምኞት፥ ተስፋቸዉ መያዝ መሳቱን ግን በርግጥ ጊዜ ከጊዜም በላይ ፖለቲካዊ ፈቃደኝነት ነዉ-በያኙ።

https://p.dw.com/p/Hnz5
ቤኔዲክት 16ኛ ክዮርዳኖሱ ንጉስ አብደላሕ ጋር
ቤኔዲክት 16ኛ ክዮርዳኖሱ ንጉስ አብደላሕ ጋርምስል AP

የርዕሠ ሊቃነጳጳሳት ቤኔዲክት 16ኛ-የሰሞኑ ጉብኝት-መልዕክት ከጳዉሎስ አራተኛ ይልቅ ወደ ዩሐንስ ሃያ-ሰወስተኛ ማዘንበላቸዉን፣ የዳግማዊ ኡርባን፣ የፒዮስ አስረኛን ቃል-ድርጊት ተቃርነዉ የዳግማዊ ጳዉሎስን መርሕ-ምግባር መጋራታቸዉን መስካሪ ነዉ።ሙሴም-ሜርኔፓታሕም፣ክርስቶስ-ጲላጦስም፣ መሐመድ-አቡ ጃሕልም እኩል የኖሩ-ሰናይ-እኩይ የሰበኩ-ያደረጉበት፣ እንደ ራቢን-አረፋት በጎ-ሁሉ፣ የኔታንያሁ-አሕመዲኒጃድ ጥፋት የሚዘራበት ያ! ምድር፣ ቡሽንም-ማንዴላንም-ለተመሳሳይ ስልጣን የሾመዉ የዘመኑ አለም የቤኔዲክት 16ኛን መልዕክት፣የኦባማን ትልም የመቀበል-አለመቀበሉ መሳነት ነዉ ቀቢፀ-ተስፋዉ።ላፍታ-እንዴት ለምን እንላለን አብራችሁኝ ቆዩ።

dw

ነጋሽ መሐመድ/አርያም ተክሌ