1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቤኔዲክት 16ኛ የመንበረ ሃዋርያት 5ኛ አመት

ሰኞ፣ ሚያዝያ 11 2002

የሮማዊት ቤተክርስትያን ካቶሊካዊት ቤተክርስትያን ርእስ ሊቃነ ጳጳሳት ቤኔዲክት 16ኛ 83ኛ የልደት በአላቸዉን እና ለመንበረ ሃዋርያት ቅዲስ ጴጥሮስ የተሰየሙበትን 5 ኛ አመት ዛሪ አክብረዉ ዉለዋል።

https://p.dw.com/p/N0K8
ሊቃነ ጳጳሳት ቤኔዲክት 16ኛምስል AP

ይሁንና ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ቤኔዲክት 16ኛ ይህንን ቀናቸዉን ሲያከብሩ በተለያዩ አገራት ያሉ ካህናት ህጻናት ላይ የፍትህወተ ስጋ በደል ፈጽመዋል የሚለዉ ቅሌት በቤተክርስቲያናዋና እና ራሳቸዉ ላይ የደረሰዉ ወቀሳ ጥቁር ጥላም አልተለያቸዉም። ዝርዝሩን የሮማዉ ወኪላችን ተክለዝጊ ገብረየሱስ

ተክለዝጊ ገብረየሱስ፣ አዜብ ታደሰ

አርያም ተክሌ