1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቡድን 20 ጉባኤ ፍፃሜ

ዓርብ፣ ጥቅምት 24 2004

ትናንት ተከፍቶ ለሁለት ቀናት የተካሄደው የቡድን 20 አባል ሃገራት ጉባኤ ዛሬ ተጠናቀቀ።

https://p.dw.com/p/Ruys
ምስል dapd

በሁለቱ ቀናት ተሰብሳቢዎችን በሰፊዉ ያነጋገረዉ የግሪክ እዳና የዩሮ ቀዉስ ነዉ። ከአውሮፓ ኅብረት አባል ሀገራት መካከል፤ በካባድ ቀውስ ውስጥ የምትገኝ ግሪክ ብቻ አይደለችም። ኢጣልያም እጅግ ያሠጋታል። ከብራስልስና ከሮማ ወኪሎቻችን ጋ በጉዳዩ ላይ የተደረገዉን የስልክ ቃለ ምልልስ ያድምጡ።

ገበያዉ ንጉሤ፤ ተኽለእግዚ ገ/እግዚአብሔር

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ