1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቡድን ሀያ ጉባዔና ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ

ማክሰኞ፣ መጋቢት 29 2001

ሰሞኑን በለንደን ብሪታንያ በተካሄደው የቡድን ሀያ ጉባዔ አፍሪቃን ወክለው የተካፈሉት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ጉባዔው የተሳካና

https://p.dw.com/p/HRKU
ምስል AP / CC_Marcin n_nc

አፍሪቃውያንንም ተስፋ የሰጠ እንደነበር ለመንግስት መገናኛ ብዙኃን በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል። ትናንት ማምሻው ላይ አንድ መቶ ሀያኛ የዓለም ፓርላማዎች ህብረት ጉባዔ በንግግር ሲከፍቱ በቡድን ሀያ ጉባዔ ላይ የተደረሰው ስምምነት አበረታቺ እንደሆነ በአጽንዖት ደግመውታል። ታደሰ እንግዳው

TE/AA