1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቀድሞ መንግሥት ባለሥልጣናት የመለቀቅ ፍንጭ

ዓርብ፣ ታኅሣሥ 1 2003

የቀድሞዉ የኢትዮጵያ መንግሥት (የደርግ) ባለሥልጣናት ሰሞኑን ከእስር እንደሚለቀቁ የሐይማኖት ተቋማት ምንጮች አስታወቁ።

https://p.dw.com/p/QVWM
በእስር ከሚገኙት የቀድሞ ባለስልጣናት በከፊልምስል AP

እስረኞቹንና መንግሥትን በሚስጥር ሲሸመግል የሰነበተዉ የኢትዮጵያ የሐይማኖት አባቶች ኮሚቴ እንዳስታወቀዉ እስረኞቹ መንግሥትንና ሕዝብን ይቅርታ ጠይቀዉ በቅርቡ እንዲፈቱ ከስምምነት ላይ ተደርሷል።የሽማግሌዎቹ ኮሚቴ ለዛሬ ቀጥሮት የነበረዉን ጋዜጣዉ መግለጫ ግን ለሌላ ጊዜ አስተላልፎታል። የመንግሥት ባለሥልጣናትም ሥለ ጉዳዩ መግለጫ አልሰጡም።

ታደሰ እንግዳዉ

ነጋሽ መሐመድ