የሽብር ጥቃት ስጋት በብሪታኒያ14 ሚያዝያ 2001ረቡዕ፣ ሚያዝያ 14 2001ብሪታንያ የሽብርተኞች ጥቃት እያሳሰባት እንደመጣ ይፋ አድርጋለች። ባለሰፈዉ ሳምንትም የአገሪቱ ፓሊስ በምዕራባዊ የብሪታንያ ግዛት 11ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር አድርጓል።https://p.dw.com/p/HYqiተጠርጣሪዎቹ በተያዙበት ወቅትምስል picture-alliance/ dpaማስታወቂያ ከያዛቸዉ መካከል ሰባቱ ደግሞ ለተጨማሪ ምርመራ ሲባል እንደተያዙ እንደሚቆዩም ፖሊስ ይፋ አድርጓል። በሌላ በኩል የፊታችን ሰኔ አጋማሽ የአዉሮጳ ፓርላማ አባላት ምርጫ ይካሄዳል። የአዉሮጳ ኅብረት አባላት በሆኑት 27 አገራት ምርጫዉ ይካሄዳል። ዝርዝር ዘገባዎቹን ያዳምጡ። ድልነሳ ጌታነህ/ገበያዉ ንጉሴ/ ሸዋዬ ለገሠ