1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሶማልያ ውዝግብና የኤርትራ ፕሬዚደንት አቋም

ሐሙስ፣ ሚያዝያ 25 1999

ለሶማልያ ውዝግብ መፍትሄ በሚፈለግበት ሂደት ላይ ጎረቤት ኤርትራ ምን ዓይነት ሚና ልትይዝ ስለምትችልበት እና ባጠቃላይ ውዝግቡን በተመለከተ የኤርትራ ፕሬዚደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ምን ዓይነት አስተያየት አላቸው፡ በነዚህ ጥያቄች ዙርያ የዶይቸ ቬለ ባልደረባ ሉድገር ሻዶምስኪ ፕሬዚደንቱን በአሥመራ ቆይታው አነጋግሮ ነበር። የውይይቱን ይዘት አርያም ተክሌ እንዲህ አጠናቅራዋለች።

https://p.dw.com/p/E0YP
የኤርትራ ፕሬዚደንት ኢሳያስ አፈወርቂ
የኤርትራ ፕሬዚደንት ኢሳያስ አፈወርቂምስል AP