1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሶማልያ ውዝግብና መዘዙ

ቅዳሜ፣ መጋቢት 27 2000

ሶማልያ አሁንም ያልተረጋጋችበት ሁኔታ ሲቭሉን ህዝቧን ለስደት እንደዳረገው ይገኛል። የሶማልያን ቀውስ በሲቭሉ ህዝብ ላይ ያስከተለውን ችግር በመጠኑ ለማቃለል በማሰብ ኬንያ ከዚችው ሀገር ጋር የሚያዋስናትንና ከአንድ ዓመት በፊት ዘግታው የነበረውን ድንበርዋን ከጥቂት ቀናት በፊት ከፍታለች።

https://p.dw.com/p/E0Z7
የሶማልያ ስደተኞች
የሶማልያ ስደተኞችምስል AP