1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሶማሊያ መስተዳድር ሠላምና የባለሥልጣኑ መግለጫ

ማክሰኞ፣ ሰኔ 16 2001

በምሥራቅ ኢትዮጵያ ሠላምና ፀጥታ እየሰፈነ መሆኑን አንድ የአካባቢዉ ከፍተኛ ባለሥልጣን አስታወቁ

https://p.dw.com/p/IXhL
ምስል AP GraphicsBank/DW

የኢትዮጵያ መንግሥት ጦርና የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አዉጪ ግንባር (ኦብነግ) በሚዋጉበት በምሥራቅ ኢትዮጵያ ሠላምና ፀጥታ እየሰፈነ መሆኑን አንድ የአካባቢዉ ከፍተኛ ባለሥልጣን አስታወቁ።የሶማሌ ክላላዊ መስተዳድር የፍትሕና የፀጥታ ጉዳይ ሐላፊ አቶ አብዲ መሐመድ ዑመር እንደሚሉት ባካባቢዉ «አስተማማኝ» ያሉት ሠላምና ፀጥታ እየሰፈነ ነዉ።ሐላፊዉን የድሬዳዋዉ ወኪላችን ዩሐንስ ገብረ እግዚአብሔር አነጋግራቸዋል።

ዩሐንስ ገብረ እግዚአብሔር/ነጋሽ መሐመድ/ ሂሩት መለሰ