የስደተኞች ስቃይ በሲና በረሃ
ረቡዕ፣ ነሐሴ 30 2004ማስታወቂያ
የግብፁ የሲና በረሃ ለተሻለ ህይወት ፍለጋ ቀያቸውን ለቀው ወደ ባዕድ ሃገር መሰደድ ለመረጡት ኢትዮጵያውያን ኤርትራውያንና ሱዳናውያን ስደተኞች ሲዖል ሆኖባቸዋል ። ከአካባቢው የሚወጡ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት ስደተኞቹ የሚደርስባቸው መከራ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ በመሄድ ላይ ነው ። ግብፅን ካናወጣት ህዝባዊ አመፅ በኋላ ከእስራኤል በምትዋሰንበት በሲና ግዛት የፀጥታ ሁኔታ አሳሳቢ ሁኔታ ላይ ይገኛል ። ስደተኞቹ ስለሚገኙበት ሁኔታ ዘገባ ያቀረበውን ሂዩመን ራይትስ ዋችን ያነገጋገረው ገመቹ በቀለ ተከታዩን አጠናቅሯል ።
ገመቹ በቀለ
ተክሌ የኋላ