የስዊድን ጋዜጠኞች ማኅበርና ዳዊት ይስሐቅ 18 ጥቅምት 2007ማክሰኞ፣ ጥቅምት 18 2007የስዊድን ጋዜጠኞች ማኅበርና የተለያዩ ለፕረስ ነጻነት የሚቆረቆሩ ወገኖች በትናንቱ ዕለት ፣ ኤርትራ ውስጥ ባለፉት 13 ዓመታት በአሥራት ላይ የሚገኘውን ጋዜጠኛ ዳዊት ይስሐቅን አስበውት ዋሉ ። በትውልድ ኤርትራዊ በዜግነት ስዊድናዊ የሆነው ዳዊት ጉዳይhttps://p.dw.com/p/1DdTtማስታወቂያ ፤ እስካሁን የኤርትራንና የስዊድንን መንግሥት እንዳጨቀጨቀ ነው። ጋዜጠኛ ዳዊት ስለታወሰበት ሁኔታ በአስቶክሆልም የሚገኘውን ወኪላችንን ቴድሮስ ምሕረቱን ተክሌ የኋላ በስልክ አነጋግሮት ነበር። ቴድሮስ ምሕረቱ አርያም ተክሌ ተክሌ የኋላ