1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሳይበር ጥቃትና ስጋቱ

ረቡዕ፣ መስከረም 11 2009

ኮምፕዩተርና በይነመረብ በዓለማችን የሰዎችን የዕለት ተዕለት ሥራዎች ከማቃለል ጀምሮ ዓለም አቀፋዊ ትስስርና ቅርርብ እስከመፍጠር የዘለቀ ተፅዕኖ እንዳለዉ እየታየ ነዉ።

https://p.dw.com/p/1K6Dn
Dossierbild Cyber Attacken 3
ምስል BilderBox

የሳይበር ጥቃትና ስጋቱ

በሃገራት የኤኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ትስስርም የሚጫወተዉ ሚና ቀላል የሚባል አይደለም። አሁን ይህ የመረጃ ቴክኒዎሎጂ ችግር የተጋረጠበት ይመስላል። መረጃ ላይ ያነጣጠረዉ የሳይበር ጥቃት ከችግሮቹ አንዱ ነዉ።

ኢንዛ ቭሬዳ/ፀሐይ ጫኔ

ኂሩት መለሰ