1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሳምንቱ የስፖርት ክንውኖች

ሰኞ፣ መስከረም 19 2007

በትናንቱ የበርሊን የወንዶች የማራቶች ውድድር አዲስ የዓለም ክብረ ወሰን ተሰብሯል።

https://p.dw.com/p/1DNGo
41. Berlin Marathon 28. Sept. 2014 Matebo Kebede
ምስል Reuters/Thomas Peter

በሴቶች ማራቶንም ኢትዮጵያውያን ድል ተጎናፅፈዋል፤ የስፖርት ዝግጅት አንዱ ርዕሰ ጉዳይ ነው። ከዚህ በተጨማሪ በቅርቡ በናሚቢያ አስተናገጅነት የሚካሄደው የአፍሪቃ ሀገራት 9ኛው የአፍሪቃ የሴቶች እግር ኳስ ሻምፒዎና እና ሌሎች ስፖርታዊ ክንውኖች በዘገባው ተካተዋል። ለዝግጅቱ የፓሪሷ ወኪላችን ሀይማኖት ጥሩነህ።

ሀይማኖት ጥሩነህ

ልደት አበበ

አርያም ተክሌ