1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሳምንቱ መጨረሻ የስፖርት ክንውን

ሰኞ፣ ሰኔ 1 2007

የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ከዛምቢያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ያደረገው ወዳጅነት ግጥሚያ፣ በስጳኙ የባርሰሎና እና በኢጣልያ የጁቨንቱስ ቡድኖች መካከል የተካሄደው የአውሮጳ የሻምፒየንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ፣

https://p.dw.com/p/1FdbC
Kanada Montreal Formel 1 Lewis Hamilton
ምስል Getty Images/AFP/J. Samad

የሳምንቱ መጨረሻ የስፖርት ክንውን

በካናዳ የተጀመረው የዓለም የሴቶች እግር ኳስ ዋንጫ፣ በበርሚንግሀም የተደረገው የአትሌቲክስ ውድድር፣ በፈረንሳይ የተካሄደው የሜዳ ቴኒስ እና በካናዳ የተደረገው የመኪና እሽቅድምድም የዛሬው የስፖርት ዝግጅታችን የሚመለከታቸው ናቸው።

ሀይማኖት ጥሩነህ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ