1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የስፖርት ጥንቅር

ሰኞ፣ ሐምሌ 1 2011

ፈረንሳይ ላይ በተካሄደው የሴቶች የእግር ኳስ የዓለም ዋንጫ የአሜሪካ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ለአራተኛ ጊዜ ድን ቀንቶታል። የአሜሪካ የሴቶች የእግር ኳስ ቡድን ለድን የበቃው የተጋጣሚውን የኔዘርላንድስን የሴቶች የእግር ኳስ ቤድን ሁለት ለዜሮ በሆነ ውጤት አሰናብቶ ነው።

https://p.dw.com/p/3LlUk
Frauenfußball-WM USA Kolumbien Flash-Galerie Tor zum 2:0
ምስል dapd

የሐምሌ 1 2011 የስፖርት ጥንቅር

 በኮፓ አሜሪካ ደግሞ ብራዚል ዋንጫውን እዚያው አርቀርታለች። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግም በመቀሌ 70 እንደርታ አሸናፊነት ተፈጽሟል። መቐለ 70 አንደርታ  በመቐለ በተደረገው  ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማን ሁለት ለአንድ በሆነ ውጤት ነበር ያሸነፈዉ። መቀሌ 70 እንደርታ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግን ዋንጫ ያነሳው። የአፍሪቃ ዋንጫን በአጭሩ የሚቃኘው የዕለተ መሰናዶ የእንግሊዙን የዊምቢልደን የሜዳ ቴኒስ አዲስ ኮከብም ያስተዋውቃል። ከፓሪስ ሃይማኖት ጥሩነህ ናት ያዘጋጀችው።

ሃይማኖት ጥሩነህ

ሸዋዬ ለገሠ