1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ የችሎት ቀጠሮ

ረቡዕ፣ መስከረም 23 2005

የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶች ጉባኤን የታገደ ገንዘብ አስመልክቶ ዉሳኔ ለመስጠት ለጥቅምት ስድስት 2005ዓ,ም ቀጠረ።

https://p.dw.com/p/16JQ5
ምስል AP

በዛሬዉ ዕለት በተመሳሳይ ጉዳዩ የታየዉ የኢትዮጵያ የህግ ባለሙያ ሴቶች ማኅበር አቤቱታ በድርድር የተጀመረ ነገር በመኖሩ ለጥቅምት ስድስት መቀጠሩን ወኪላችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ከአዲስ አበባ በላከዉ ዘገባ አመልክቷል። የኢትዮጵያ የህግ ባለሙያ ሴቶች ማኅበርም እንዲሁ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን በሚመለከተዉ ህግ መሰረት ገንዘቡን ማንቀሳቀስ እንዳልቻ ነዉ የተገለፀዉ።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ