1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሰሜን ኮሪያ የኑክሌር መርሐ-ግብር እና IAEA

ሰኞ፣ ሰኔ 29 2001

ጠብ ጫሪዉን እርምጃ ለማስቆም ግን የደቡብ ኮሪያና የጃፓን እዉቅ ዲፕሎማቶች የሚመሯቸዉ አለም አቀፍ ድርጅቶችና የአለም ሐያላን የሚወስዱት አፃፋ ምንነት ላሁኑ ግልፅ አይደለም

https://p.dw.com/p/IiCj
ሚሳዬሉምስል AP

ደቡብ ኮሪያዊዉ ዲፕሎማት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊነታቸዉ ሊፀድቅ ሰወስት ቀን ሲቀረዉ ከአለም አቀፉ ድርጅት ጋር የምትወዛገበዉ፤ የደቡብ ኮሪያ፣ሥም፣ ድንበር፣ ሕዝብ፣ ተጋሪ ግን ቀንደኛ ጠላት የኒኩሌር ቦምብ ሞከረች።ጥቅምት 2006 (ዘመኑ በሙሉ እንደ አዉሮጳዉያኑ አቆጣጠር ነዉ።) ጃፓናዊዉ ዲፕሎማት ለአዉቶሚክ ሐይል ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን ሐላፊነት በተመረጡ ማግሥት፣ ከባለሥልጣኑ ጋር የምትነታረከዉ፣ የጃፓን ጎረቤት፥ ግን ታሪካዊ ጠላት ሚሳዬሏን ታንደቀድቀዉ ገባች።ቅዳሜ።ሰሜን-ኮሪያ።አጋጣሚ-ወይስ ሌላ? ጤና ይስጥልኝ እንደምን ዋላችሁ።ላፍታ አብረን እንጠይቅ።

dw,Aግnturen

ነጋሽ መሐመድ