1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የ«ናፍታ»ድርድር

ሐሙስ፣ ነሐሴ 11 2009

ሶስቱ የሰሜን አሜሪካ ሀገራት ዩኤስ አሜሪካ፣ ካናዳ እና ሜክሲኮ በቀጠናው የንግድ ስምምነት ላይ ድርድር ጀመሩ። የሰሜን አሜሪካ ነፃ የንግድ ስምምነት፣ በምህጻሩ «ናፍታ»ን እንደ አዲስ ለመከለስ ሶስቱ ሀገራት እንደገና ድርድር የጀመሩት ከ23 ዓመታት በኋላ ነው።

https://p.dw.com/p/2iQUA
Washington NAFTA Verhandlungen
ምስል picture-alliance/AP Photo/J. Martin

«ናፍታ»

ስምምነቱ በሶስቱ ሀገራት መካከል የንግዱን ትስስር እንደሚያጠናክር ቢነገርም፣ የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ስምምነቱ ሀገራቸውን የሚጎዳ ነው በሚል በመውቀስ ፣ ሀገራቸውን ከስምምነቱ እንደሚያስወጡ መዛታቸው አይዘነጋም።

አክመል ነጋሽ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ