1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሰመጉ መግለጫ

ማክሰኞ፣ መስከረም 3 2009

የሰብአዊ መብት ይዞታን በማጣራት ላይ በሚገኙ አባላቱ ላይ የሚደርሰዉ በደልም እንዲቆም ጉባኤዉ ጠይቋል።

https://p.dw.com/p/1K1Pv

[No title]

ኢትዮጵያ ዉስጥ በተለያዩ አካባቢዎች በሚደረገዉ ተቃዉሞና ግጭት የደረሰዉን ጉዳት ለማጣራት የሞከሩ ባልደረቦቹ በየአካባቢዉ ባለሥልጣናት እንደሚዋከቡ፤እንደሚታሰሩና እንደሚዛትባቸዉ የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ አስታወቀ።ጉባኤዉ እንደሚለዉ ሕዝብ ቅሬታዉንና ተቃዉሞዉን በሰላማዊ መንግድ የመግለፅ ሕጋዊ መብቱን የኢትዮጵያ መንግሥት ማክበር አለበት።የሰብአዊ መብት ይዞታን በማጣራት ላይ በሚገኙ አባላቱ ላይ የሚደርሰዉ በደልም እንዲቆም ጉባኤዉ ጠይቋል።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ የጉባኤዉን የቦርድ አባል አቶ ቁምላቸዉ ዳኜን አነጋግሮ የሚከተለዉን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ