1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሩስያና ጆርጅያ ውዝግብ እና የአውሮፓ ህብረት ►

ሐሙስ፣ ነሐሴ 8 2000

ጆርጅያ እንደ ዋዛ የለኮሰችው ጦርነት አሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል ዓይነት እጣ ነው ያስከተለባት ።

https://p.dw.com/p/ExSl
ስደተኞች በቲብሊሲ
ስደተኞች በቲብሊሲምስል AP

የአውሮፓ ህብረት የሩስያ ኃይሎች ቀድሞ ወደ ነበሩበት የደቡብ ኦሴትያ ግዛት እንዲመለሱ መግለጫው ጥሪ አቅርቧል ። የአብካዚያና የደቡብ ኦሴትያ ደህንነትና መረጋጋት መስመር በሚይዝበት መንገድ ላይ ዓለም ዓቀፍ ንግግር እንዲጀመርም የአውሮፓ ህብረት ጠይቋል ።