1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የምግብ ዋስትና ጀግኖች

ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 14 2007

በዓለም የምግብ ምርት ሴቶች ከፍተኛ ሚና እንደሚጫወቱ የተለያዩ መረጃዎች ያመለክታሉ። በተለይም በአካባቢ ተፈጥሮ ላይ የሚደርሰዉ ተፅዕኖ የሚያስከትለዉን መዘዝ በመቋቋም እህል በማምረቱ ሂደት የሴቶች ድርሻ ላቅ ያለ መሆኑ ቢታመንም ጥረታቸዉ እጅግም እዉቅና ሲሰጠዉ አይታይም።

https://p.dw.com/p/1E9O6
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ