1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የምግብ እጥረት ጉዳት

ማክሰኞ፣ የካቲት 13 2004

በዓለማችን በየደቂቃዉ አምስት ሕፃናት በከፋ የተመጣጠነ ምግብ እጥረት ሰበብ ህይወታቸዉ እንደሚቀጠፍ አንድ ጥናት አመለከተ። በሰዓት ሲሰላ ደርሞ በዚሁ ችግር ህይወታቸዉን የሚያጡት ቁጥር ሶስት መቶ እንደሚያሻቅብ ተገልጿል። እንደ ጥናቱ አፍሪቃ፤

https://p.dw.com/p/146nf
ምስል picture-alliance/dpa

ዉስጥ ከአምስት ሕፃናት ሁለቱ በተመጣጠነ ምግብ እጥረት አካላቸዉ የተጎዳ ነዉ። (Save the Children) ሕፃናት አድን የተሰኘዉ ግብረሰናይ ድርጅት ይፋ ባደረገዉ ዘገባ በቀጣይ 15ዓመት ግማሽ ሚሊዮን ሕፃናት ለዚህ ችግር መጋለጣቸዉን ገልጿል። በአንፃሩ ኢትዮጵያ በተዘረጋችዉ የስነምግብ መርሃግብ አማካኝነት አበረታች ጥረት እየተደረገ እንደሆነ ተጠቅሷል።

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ