1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የምግብ ቀን እና የእሕል ሽያጭ

ረቡዕ፣ ጥቅምት 7 2005

የዓለም የምግብ ድርጅት በያዝነዉ ዓመት ከኢትዮጵያ ከ30ሺ ሜትሪክ ቶን በላይ እህል ለመግዛት መፈራረሙ ተገለፀ።

https://p.dw.com/p/16Rag
ምስል DW

ይህን የገለፁት በደቡብ ኢትዮጵያ የሚገኙ የኅብረት ስራ ማህበራት ሊቀመንበር እሳቸዉ የሚገኙበት የኅብረት ስራ ማህበራት ስብስብ አብዛኛዉን ምርት ሊያቀርብ እንደሚችልም አመልክተዋል። የዓለም የምግብ ቀን ትናንት ኢትዮጵያ ዉስጥ በሆሳዕና ከተማና አካባቢዉ ታስቧል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ