1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የምስራቅ አፍሪቃ በይነ መንግስታት አስቸኳይ ስብሰባ

ሰኞ፣ ሰኔ 28 2002

የምስራቅ አፍሪቃ በይነ መንግስታት IGAD አባል አገራት መሪዎች ዛሪ አዲስ አበባ ዉስጥ ሶማልያ ላይ ያተኮረ ልዩ ስብሰባ አድርገዋል።

https://p.dw.com/p/OBAQ

ይህ ስብሰባ ባለ 21 ነጥብ ጠግለጫ በማዉጣት መጠናቀቁን የአዲስ አበባዉ
ወኪላችን ዘግቦአል። ስቱድዮ ከመግባታችን ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት ሂሩት መለሰ በስልክ አነጋግራዉ ነበር።

ታደሰ እንግዳዉ፣ አዜብ ታደሰ

ሂሩት መለሰ