1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የምርጫ 2002 ውጤትና የ2ተቃዋሚ ፓርቲዎች መግለጫ

ማክሰኞ፣ ግንቦት 24 2002

የፍትህና የዴሞክራሲያዊ ኃይሎች ፓርቲ እና ብርሀን ለአንድነት እና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ምርጫው እንዲደገም ጠየቁ።

https://p.dw.com/p/Nep6
ምስል DW

በቅርቡ የተካሄደው አራተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ተገኘ የተባለው ውጤት የሀገራችን ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች እና ተፎካካሪ ፓርቲዎች ውድቀት ብቻ ሳይሆን በዋናነት የታላቋ ሀገር የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሂደት ውድቀት ነው ብለው እንደሚያምኑ የፍትህና የዴሞክራሲያዊ ኃይሎች ፓርቲ እና ብርሀን ለአንድነት እና ለዴሞክራሲ ፓርቲ አስታወቁ። ፓርቲዎቹ ይህን ያስታወቁት ዛሬ በአዲስ አበባ በሰጡት መግለጫ ላይ ነበር።

ታደስ እንግዳው

አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ