1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የምርጫ ዝግጅትና የፓርቲዎች ቅሬታ

ሐሙስ፣ ጥር 20 2002

በመጪዉ ግንቦት ወር ለሚካሄደዉ ምርጫ ለመሳተፍ ፓርቲዎች በመዘጋጀት ላይ መሆናቸዉ እየተነገረ ነዉ።

https://p.dw.com/p/LjAF
ምስል picture alliance/dpa

በአንፃሩ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ እና ዋነኛ አጣማሪዉ አንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ዛሬ በሰጡት መግለጫ እንቅፋቶች ተግባራቸዉን እያወኩ እንደሚገኙ ገልጸዋል።

ታደሰ እንግዳዉ

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ