1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የምርጫ ክርክርና የመራጩ አስተያየት

ሐሙስ፣ መጋቢት 23 2002

ያነጋገርናቸዉ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ሥለ ክርክሩና ይዘቱ ያላቸዉ አስተያየት ግን ለየቅል ነዉ

https://p.dw.com/p/Ml2p
ምስል picture alliance/dpa

የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች በሲዳማዉ የእጩ አመዘጋገብ ሲወዛገቡ የመራጩ ሕዝብ አብይ ትኩረት አዲስ አበባ ላይ በሚደረገዉ የተቀናቃኝ ፖለቲከኞች ክርክር ላይ ያተኮረ መስሏል።ያነጋገርናቸዉ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ሥለ ክርክሩና ይዘቱ ያላቸዉ አስተያየት ግን ለየቅል ነዉ።ጥቂቱን እንስማ። 

ነጋሽ መሐመድ

ሒሩት ሙኂቃ