1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የምርጫ ታዛቢዎች ዳግም ምርጫ

ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 22 2002

በግንቦት ወር ለሚካሄደዉ ምርጫ የምርጫ ታዛቢዎች ምርጫ መካሄዱ ይታወሳል።

https://p.dw.com/p/LHtl
ምስል AP

የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ በመጪዉ ግንቦት ሊደረግ የታቀደዉን ብሔራዊ ምርጫ እንዲታዘቡ ያስመረጣቸዉ የህዝብ ተወካዮች የተቃዉሞ የፖለቲካ ፓርቲዎችን ቅሬታ አስከትሏል። ቦርዱ የተወሰኑትን አቤቱታዎች ተቀብሎ ድጋሚ ምርጫ እንደሚያደርግ አስታዉቋል።

ታደሰ እንግዳዉ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ