1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የምርጫ ቦርድ ማሳሰቢያና የተቃውሞ ፓርቲዎች እርምጃ

ሰኞ፣ ጥር 4 2007

የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅትና አንድነት ለዴሞክራሲና ፍትሕ ፓርቲ ፣ ትናንት አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ አካሄዱ። ምርጫ ቦርድ በጽሑፍም ሆነ በሌላ መንገድ እኛን ሳያሳውቅ ውሳኔዎቹን በመገናኛ ብዙኀን የሚያሳውቅበት አካሄድ ቅር አሰኝቶናል በማለት ቢገልጹም ፤

https://p.dw.com/p/1EJ6p
Addis Abeba Äthiopien Wahlen
ምስል Yohannes Gebereegziabher

ከምርጫ ቦርድ በኩል የቀረበላቸውን የማሟያ ጥያቄ ባፋጣኝ ተግባራዊ ሳያደርጉ እንዳልቀሩ ተነግሯል። ሰማያዊ ፓርቲና የዘጠኙ የተቃውሞ ፓርቲዎች ትብብርም መግለጫ ሰጥተዋል ። ስለአስቸኳይ ጉባዔና ስለመግለጫዎቹ ጭብጥ ፣ ተክሌ የኋላ የአዲስ አበባውን ዘጋቢአችንን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔርን በስልክ አነጋግሮታል።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ተክሌ የኋላ