1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የምርጫ ምልክቶችና የፓርቲዎች ተቃውሞ

ሰኞ፣ ኅዳር 17 2005

በቅርቡ በሀገሪቱ በተለያዩ መስተዳድሮች በሚካሄደው የቀበሌና የወረዳ እንዲሁም የአዲስ አበባ ም/ቤት ምርጫን በተመለከተ አሉ ያሏቸውን ችግሮች ለመፍታት የተሰባሰቡ 34 የተቃውሞ ፓርቲዎች፣ የመወዳደሪያ ምልክት አንወስድም ማለታቸውን ዮሐንስ

https://p.dw.com/p/16qBC
ምስል DW

ገ/እግዚአብሔር የላከልን ዘገባ ያስረዳል። የተቃውሞ ፓርቲዎቹ ምክንያት ፣ምርጫ ቦርድ ላቀረብናቸው 18 ጥያቄዎች ምላሽ አልሰጠም የሚል ነው።

ዮሐንስ ጘገ/እግዚአብሔር

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ